የአሜሪካ ስለላ ድርጅት (ሲአይኤ) አስገራሚ ትንበያ በኢትዮጵያ ላይ አወጣ

(የዘ-ሐበሻ ዜና) በአሜሪካ የስለላ ድርጅት (ሲአይኤ) ከሚገኝ መረጃ በየጊዜው የሚወጣው ‹‹ኢንሴኪዩሪቲ ኢንሳይት›› ዛሬ ኢትዮጵያን የተመለከተ ትንታኔና ትንበያውን አቅርቧል፡፡ ትንታኔውን የጀመረው በአዲሱ የተቃዋሚዎች ጥምረት ወደፊት መግፋት የኢትዮጵያ መንግስት ጫና ውስጥ መግባቱን በመግለፅ ሲሆን በህወሀትና በኦነግ ሸኔ እየተደረገ ያለው ውጊያ አላማው በፍጥነት ሁሉንም ወደአዲስ አበባ የሚያስገቡ መንገዶች መዝጋት እንደሆነ አስታውቋል፡፡ በዚህም መንግስት … Continue reading የአሜሪካ ስለላ ድርጅት (ሲአይኤ) አስገራሚ ትንበያ በኢትዮጵያ ላይ አወጣ